ድጋሚ ቆጠራ የተደረገባቸው የምርጫ ቆጠራዎች ውጤት እስካሁን ይፋ አለመደረጉን ዕጩዎች ገለጹ፤ በሃላባ 1 የምርጫ ክልል የድምፅ ቆጠራው ለአራተኛ ጊዜ ሊደገም ነው ተብሏል