ዜና

ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 22 ሚኒስትሮችን ያካተተ አዲሱን ካቢኔ ይፋ አደረጉ

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኞ መስከረም 25 ቀን 2019 የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የመሥራች ጉባዔያቸውን አካሂደው አዲሱን የፌዴራል መንግሥት መሥረታቸውን ተከትሎ፣ በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሰየሙት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ሐሙስ መስከረም 28 ቀን 2019 በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የአዲሱን ካቢኔ አባላት...
ምርጫ 2018

ድጋሚ ቆጠራ የተደረገባቸው የምርጫ ቆጠራዎች ውጤት እስካሁን ይፋ አለመደረጉን...

ሰባተኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ተከትሎ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ድጋሚ የድምፅ ቆጠራ እንዲደረግባቸው በወሰነባቸው በርካታ የምርጫ ክልሎች ላይ ሂደቶቹ ቢጠናቀቁም፣ ቦርዱ ውጤቶቹን እስካሁን ይፋ እንዳላደረገ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ። በአንጻሩ በማዕከላዊ...
ምርጫ 2018

ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለምን አያሸንፉም?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ፣ ብዙዎች እንደጠበቁት በአንድ ፓርቲ ፍፁም የበላይነት መጠናቀቁ ተረጋግጧል። ገዢው ብልፅግና ፓርቲ በፓርላማ 90 በመቶ ወንበሮችን እንዲሁም...
ምርጫ 2018

ብልፅግና ፓርቲ ለተቃዋሚዎች 15 በመቶ የምርጫ ክልሎችን ትቶ ለመወዳደር...

ገዢው ብልፅግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ወቅት ከ85 በመቶ በላይ በሆኑ የምርጫ ወንበሮች ላይ ሙሉ በሙሉ ላለመወዳደር እና ቀሪዎቹን 15 በመቶ መቀመጫዎች ለተፎካካሪ ፓርቲዎች ብቻ ለመተው ከስድስት ወራት በፊት...