ትንታኔ

ትንታኔ

በዚህ ሳምንቱ የመንግሥታት ምሥረታ ሰባት ክልሎች ነባር ርዕሰ መስተዳድሮቻቸውን ሥልጣን ሲያራዝሙ፣ አራቱ ክልሎች አዳዲስ አመራሮችን ሰይመዋል

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት መሠረት፣ ካለፈው ሰኞ መስከረም 18 ቀን 2019 ጀምሮ የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም 11 የክልል ምክር ቤቶች የመንግሥት ምሥረታ ጉባዔዎቻቸውን አካሂደዋል። በመሥራች ጉባዔዎቹ ሰባት ክልሎች ማለትም ሐረሪ፣ ሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ እና አፋር ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ በኃላፊነታቸው...
ምርጫ 2018

የብልጽግና ፓርቲ የፓርላማ ዕጩ የነበሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በዲያቆን ዳንኤል...

በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ብልጽግና ፓርቲን በመወከል በአዲስ አበባ ከተማ ለፓርላማ አባልነት ዕጩ ሆነው ቀርበው የነበሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ፤ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ዲያቆን...
ምርጫ 2018

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ምን ይመስል ነበር?

የዘንድሮው 7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የካቲት 28፣ 2018 ጀምሮ ትላንት ሚያዝያ 14 ተጠናቋል። በዚህ ከተለመደው በማኑዋል (የእጅ ጽሑፍ እና መዝገብ) ምዝገባ አሠራር በተጨማሪ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንዳንድ አካባቢዎች...
ምርጫ 2018

የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ እንደተቸገሩ ገለጹ

የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በየዓመቱ የሚሰጠው ገንዘብ መዘግየት እና የነዳጅ እጥረት እንዲሁም የፀጥታ ሁኔታ እና የፖለቲካ ጫና የምርጫ ቅስቀሳቸውን በፈለጉት መጠን እንዳያከናውኑ እንቅፋት መሆኑን ገለጹ። “ምርጫ 2018 -...