ምርጫ 2018

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ውስጣዊ ክፍፍሉ ሳይቋጭ፣ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ...

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (ባልደራስ) ፓርቲ በዘንድሮው 7ኛው ጠቅላላ ሀገር አቀፍ ምርጫ “በውስጥ በነበሩ መከፋፈሎች” ውስጥ ሆኖም ለምርጫ እየተዘጋጀ መሆኑን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ አምሃ ዳኜ ለ“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር”...