የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ የጸጥታ ሁኔታ ግምገማ ምን ይመስላል?
“በተሳታፊ ፓርቲዎች ነጻነቱ የሚረጋገጥ ይሆናል” የተባለለት የፀጥታ ግብረ ኃይል ከክልሎች እና ከዞን አስተዳደሮች ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ተገልጿል። ግብረ ኃይሉ በቅድመ ምርጫው ወቅት “የስጋት ቀጠናዎችን” የመለየት ተልእኮ የሚሰጠው ሲሆን “ስርዓተ አልበኝነትን የሚያስፋፉ የጎበዝ አለቃ አደረጃጀቶችን ወደ ህጋዊ መስመር የማስገባት” ኃላፊነትም ተጥሎበታል።
ለምርጫ መረጃዎች አማራጭ ገጽ
ተዓማኒና የተረጋገጡ የምርጫ ዜናዎች እና መረጃዎች የሚስተናገዱበትን ይህን አማራጭ ገጽ ይከታተሉ።


