ኢሰመኮ ክትትል ባደረገባቸው “1,007 የምርጫ ጣቢያዎች በምርጫ አስፈጻሚዎች ላይ የደረሰ ምንም ዓይነት ድብደባ፣ ግድያም...

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ክትትል ባደረገባቸው 1,007 የምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ በምርጫ አስፈፃሚዎች ላይ የደረሰ “ምንም ዓይነት ድብደባ፣ ግድያም ሆነ ስወራ” አለመፈጸሙን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ከ “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጋር...

የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ የጸጥታ ሁኔታ ግምገማ ምን ይመስላል?

“በተሳታፊ ፓርቲዎች ነጻነቱ የሚረጋገጥ ይሆናል” የተባለለት የፀጥታ ግብረ ኃይል ከክልሎች እና ከዞን አስተዳደሮች ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ተገልጿል። ግብረ ኃይሉ በቅድመ ምርጫው ወቅት “የስጋት ቀጠናዎችን” የመለየት ተልእኮ የሚሰጠው ሲሆን “ስርዓተ አልበኝነትን የሚያስፋፉ የጎበዝ አለቃ አደረጃጀቶችን ወደ ህጋዊ መስመር የማስገባት” ኃላፊነትም ተጥሎበታል።

ለምርጫ መረጃዎች አማራጭ ገጽ

ተዓማኒና የተረጋገጡ የምርጫ ዜናዎች እና መረጃዎች የሚስተናገዱበትን ይህን አማራጭ ገጽ ይከታተሉ።