
የፖለቲካ ፓርቲዎችየዲጂታል ምዝገባ ስርዓቱ ሊያስመዘግቡ ያቀዱትን የዕጩዎች ቁጥር እንደቀነሰባቸው...
ከ“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጋር ቆይታ ያደረጉ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ዕጩዎችን የማስመዘገቡ ሂደት በዲጂታል መከናወኑ እና ለመመዝገብ የብሔራዊ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡ፣ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊያስመዘግቡ ካቀዱት...

ህዳሴ ፓርቲ በአዲስ አበባ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ዕጩዎችን ያቀረበ...
"ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ያቀረቧቸውን ዕጩዎች ቁጥር የተመለከተች ሲሆን፣ ህዳሴ ፓርቲ ለከተማው...

ኢዜማ በ“ምርጫ 2018 – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘገባ ላይ ያቀረበው...
“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትላንት ሐሙስ፣ መጋቢት 16፤ “ገዢው ፓርቲ የኢዜማ መሪና ምክትላቸው ለፓርላማ በሚወዳደሩባቸው የምርጫ ክልሎች ዕጩ ተወዳዳሪዎችን ሳያቀርብ ቀረ” በሚል ርዕስ ለንባብ ላበቃው ዜና የኢትዮጵያ ዜጎች...
