ትንታኔ

ትንታኔ

“ያስቀመጥኳቸው ቅድመ ሁኔታዎች ሳይሟሉ በምርጫው መወዳደር ከአጃቢነት የዘለለ ትርጉም አይሰጠኝም” – ኢሕአፓ

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ያስቀመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎች እንዲፈጸሙ የጠየቀው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)፣ መንግሥት እነዚህን ጥያቄዎች ካልመለሰ በምርጫው መሳተፉ “ከአጃቢነት የዘለለ ትርጉም የለውም” ብሎ እንደሚያምን አስታውቋል። ፓርቲው ከምርጫው በፊት እንዲፈጸሙ ካስቀመጣቸው ነጥቦች መካከል “ግጭቶች ቆመው እውነተኛ ድርድር መደረግ” እንዳለበት እና “የፖለቲካ እስረኞችና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ” የሚሉት በዋናነት ተጠቅሰዋል። ከ“ምርጫ...
ማብራሪያ ሰጪዎች

የዲጂታል የመራጮች ምዝገባ ተስፋና ስጋት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎች እና የመራጮች ምዝገባ የሚያካሄድበትን የዲጂታል ሥርዓት በሀገሪቱ የምርጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚተገበር አስታውቋል። ቦርዱ ይህ ሥርዓት የምርጫ ሂደቱን ለማዘመን፣ ለማቀላጠፍና...
ምርጫ 2018

የኢሕአፓ የምርጫ ዕጩ የሆኑት አቶ የሺዋስ አሰፋ ከአንድ ቀን...

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ለቀጣዩ ምርጫ በዕጩነት ካዘጋጃቸው ተወዳዳሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ የሺዋስ አሰፋ ከአንድ ቀን እስር በኋላ ተፈቱ። አቶ የሺዋስ ዛሬ ረቡዕ የካቲት 4፤ 2018 ከቀኑ...
ትንታኔ

የምርጫ ቦርድ የዲጂታል ምዝገባ ስርዓት በሰባት ፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሞ...

በመጪው ሀገር አቀፍ ምርጫ ለውድድር የሚቀርቡ ዕጩዎችን ለመመዝገብ የተዘጋጀው የዲጂታል ስርዓት፤ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን “ከፉክክር ሜዳው በማውጣት ህዝብን አማራጭ አሳጥቶ ለመግዛት የታሰበ የፖለቲካ ሴራ ነው” የሚል ነቀፋ ቀረበበት። የኢትዮጵያ...