
ከምርጫ ካርድ ነጠቃ እስከ ታዛቢዎች ድብደባ፤ፓርቲዎች በአንዳንድ ምርጫ ክልሎች...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. አጠቃላይ የምርጫ ውጤት ይፋ ባደረገበት ዕለት፣ በበርካታ የምርጫ ክልሎች ላይ ድጋሚ የድምፅ ቆጠራ እና ድጋሚ ምርጫ እንዲካሄድ መወሰኑን ማስታወቁ ይታወሳል።...

“የምክር ቤት ወንበር ያገኙ ዕጩዎችን ‘አትገቡም’ ማለትም ሆነ የዲሲፕሊን...
ሰባተኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ተከትሎ በትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ስም የምክር ቤት መቀመጫ ያሸነፉ ዕጩዎች ወደ ምክር ቤት አይገቡም መባሉን እና “እርምጃ ይወሰዳል” የሚለውን መግለጫ የትብብሩ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት...

የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና የግል ዕጩዎች ብልፅግና ፓርቲ ካልተወዳደረባቸው የምክር...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትናንት ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው አጠቃላይ የምርጫ ውጤት መሠረት፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እና የግል ተወዳዳሪዎች በድምሩ 48 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (የፓርላማ) እና...
