
የደንጣ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ለፍትህ ፓርቲ ለ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ እንዳልሳተፍ...
የደንጣ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ለፍትህ ፓርቲ (ደሕዴፍፓ) ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሚካሄደው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ በክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ለመመዝገብ መሟላት ያለበትን ቅድመ ሁኔታ ቢያሟላም የእውቅና ሰርተፍኬት ባለማግኘቱ ምክንያት...

የኢዜማው አዲሱ መሪ እዮብ መሳፍንት ስለ ፓርቲያቸው የምርጫ ዝግጅት...
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ደረጃ 299 ዕጩዎችን እንዳስመዘገበ የሚናገረው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) በመጪው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችል ድምፅ ለማግኘት እየሠራ እንደሆነና ይህ የማይሳካ ከሆነም እንደ...

በ6,395 የምርጫ ጣቢያዎች በጸጥታና በቁሳቁስ ስርጭት እክሎች ምክንያት የመራጮች...
በ6,395 የምርጫ ጣቢያዎች በጸጥታና በቁሳቁስ ስርጭት እክሎች ምክንያት የመራጮች ምዝገባ እንዳልተጀመረ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዋነኝነት ከጸጥታ ችግርና ከቁሳቁስ ስርጭት መዘግየት ጋር በተያያዘ ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ...
