ለምርጫ ኦፕሬሽን እና ሎጀስቲክ ስራ ማከናወኛ የተመደበ

ሐምሌ 1, 2011 በጸደቀው የ2012 የፌደራል መንግስት በጀት፤ ለምርጫ ኦፕሬሽን እና ሎጀስቲክ ስራዎች ማከናወኛ፤ 2.25 ቢሊየን ብር ተመድቧል። ገንዘቡ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽህፈት ቤት በተለቀቀው በጀት ውስጥ የተካተተ ነው።