ኢንፎግራፊክስ ቁጥሮች December 29, 2025 FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailCopy URL ቁጥሮች፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ በጀቱን ሲያዘጋጅ የመራጮች ቁጥር 53.9 ሚሊዮን ይደርሳል በሚል ግምት ነበር። እንደ ቦርዱ ግምት በቀጣዩ ምርጫ 45.3 ሚሊዮን ህዝብ ለመራጭነት ይመዘገባል ተብሎ ይጠበቃል።