ኢንፎግራፊክስ ለምርጫ ኦፕሬሽን እና ሎጀስቲክ ስራ ማከናወኛ የተመደበ December 29, 2025 FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailCopy URL ሐምሌ 1, 2011 በጸደቀው የ2012 የፌደራል መንግስት በጀት፤ ለምርጫ ኦፕሬሽን እና ሎጀስቲክ ስራዎች ማከናወኛ፤ 2.25 ቢሊየን ብር ተመድቧል። ገንዘቡ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽህፈት ቤት በተለቀቀው በጀት ውስጥ የተካተተ ነው።