በ6,395 የምርጫ ጣቢያዎች በጸጥታና በቁሳቁስ ስርጭት እክሎች ምክንያት የመራጮች ምዝገባ እንዳልተጀመረ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
በ6,395 የምርጫ ጣቢያዎች በጸጥታና በቁሳቁስ ስርጭት እክሎች ምክንያት የመራጮች ምዝገባ እንዳልተጀመረ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዋነኝነት ከጸጥታ ችግርና ከቁሳቁስ ስርጭት መዘግየት ጋር በተያያዘ ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በ6,395 የምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች ምዝገባ አለመጀመሩን...
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የቅድመ ምርጫ 2018 አዘጋገብ ምን ይመስላል?
መጋቢት 4፣ 2018 — “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢቲቪ) ከጥር 16 እስከ የካቲት 15 ቀን 2018 ዓ.ም ባለው የአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በምሽት ሁለት ሰዓት ዜናዎቹ ያቀረባቸውን ዘገባዎች መርምሯል። ዳሰሳው ትኩረት ያደረገው...
ልዩ የምርጫ ጣቢያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የማቋቋም የቀድሞ አሠራር በመቀየሩ የተማሪዎች የምርጫ ተሳትፎ እንደሚቀንስ ተገለጸ
ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ ተማሪዎች በ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በየመኖርያ አካባቢያቸው ሄደው በመራጭነት እንዲሳተፉ ያስተላለፈው መመሪያ ለትግበራ አዳጋች እንደሆነ እና የተማሪዎችን የምርጫ ተሳትፎ እንደሚቀንስ የተለያዩ አካላት ገለጹ።
የትምህርት ሚኒስቴር “ተማሪዎች መርጠው ለመመለስ የሚያስፈልጋቸው ቀናት...
ምርጫ ቦርድ በ‘ምርጫዬ’ መተግበሪያ የሚመዘገቡ መራጮች ቋሚ መለያ ቁጥር ቢያገኙም ሂደቱን በመቀጠል የመራጭነት ካርድ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ራስን በራስ ለመመዝገብ በተዘጋጀውና “ምርጫዬ” በተሰኘው የመራጮች ምዝገባ መተግበሪያ የሚመዘገቡ “የተወሰኑ መራጮች ቋሚ የመራጮች ቁጥር እንዳገኙ ምዝገባው የተጠናቀቀ አድርገው በመውሰድ ለ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጭነት ካርድ” አለመውሰዳቸውን አሳወቀ።
ዛሬ የካቲት 29 ቀን 2018...
የ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ነገ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀምራል
የ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ነገ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀምራል። ምዝገባው በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ መስተዳደሮች እንዲሁም በሐረሪ ክልል ሙሉ በሙሉ በዲጂታል የሚከናወን ሲሆን በአፋር ክልል ደግሞ ከዚህ በፊት በተለመደው በእጅ...
7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ላይ ጥላ ያጠላው የጸጥታ ጉዳይ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁሶች ዝግጅት እና የምርጫ አስፈጻሚዎችን ሥልጠና መጠናቀቅን ተከትሎ የ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ከቅዳሜ የካቲት 28 ቀን ጀምሮ እንደሚከናወን አስታውቋል። ሆኖም፣ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ያለው የጸጥታ ችግር የምርጫው ሂደት...
ነእፓ ራሱን “ዕጩ መንግሥት” አድርጎ እንደሚቆጥር የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነቢሃ መሐመድ ገለጹ
በመጪው 7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤቶች ወደ 1,500 የሚጠጉ ዕጩዎችን ያቀረበው የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ)፤ ራሱን “ዕጩ መንግሥት” አድርጎ እንደሚቆጥር የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነቢሃ መሐመድ ገለጹ።
ነቢሃ በተለይ...
የምርጫ ቦርድ ውሳኔ በፍርድ ቤት ጊዜያዊ እገዳ ተጣለበት
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ አምስት የምርጫ ክልሎች ከትግራይ ክልል ውጭ ሆነው በቀጥታ የፓርላማ ምርጫ እንዲካሄድባቸው በተላለፈው ውሳኔ ላይ ጊዜያዊ የእግድ ውሳኔ አስተላለፈ። ፍርድ ቤቱ እግዱን ያስተላለፈው ከዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ የቀረበውን የእግድ አቤቱታ ተከትሎ...
እናት ፓርቲ በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ዕጩዎችን ባያቀርብም “በትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት” ስር ጠንካራ ተፎካካሪ...
እናት ፓርቲ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ሊካሄድ በታቀደው 7ኛ ሀገራዊ ምርጫ በትግራይና አማራ ክልሎች በጸጥታ ችግር ምክንያት እጩዎችን ማስመዝገብ አለመቻሉን አስታወቀ። ይሁን እንጂ ፓርቲው "ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት"...
በትግራይ ክልል ስር የነበሩ አምስት የምርጫ ክልሎች “በቀጥታ” ምርጫ እንዲካሄድባቸው ተወሰነ
በትግራይ እና በአማራ ክልሎች መካከል “አከራካሪ ሆነው” የቆዩ የተባሉ አምስት የምርጫ ክልሎች፤ “የይገባኛል ጥያቄው እስከሚፈታ” ድረስ ከትግራይ ክልል ውጪ ሆነው ለፓርላማ “በቀጥታ” ምርጫ እንዲደረግባቸው ውሳኔ ተላለፈ። ውሳኔ የተላለፈባቸው የምርጫ ክልሎች፤ ሁመራ፣ አዲ ረመጽ፣ ጠለምት፣ ኮረም...










