የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቁሕዴፓ) አባላት እና ዕጩዎች በአልባሳቸው ምክንያት ለምርጫ ቅስቀሳ ወደ ወረዳው...
የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቁሕዴፓ) ሚያዚያ 10 ቀን 2018 የምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ ወደ ጋሞ ዞን፣ ቁጫ ወረዳ የተጓዘ ቢሆንም በፀጥታ ኃይሎች ወደ ምርጫ ክልሉ እንዳይገባ መከልከሉን የፓርቲው ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ)...
ድጋሚ ቆጠራ የተደረገባቸው የምርጫ ቆጠራዎች ውጤት እስካሁን ይፋ አለመደረጉን ዕጩዎች ገለጹ፤ በሃላባ 1 የምርጫ...
ሰባተኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ተከትሎ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ድጋሚ የድምፅ ቆጠራ እንዲደረግባቸው በወሰነባቸው በርካታ የምርጫ ክልሎች ላይ ሂደቶቹ ቢጠናቀቁም፣ ቦርዱ ውጤቶቹን እስካሁን ይፋ እንዳላደረገ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ። በአንጻሩ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኘው የሃላባ 1 ምርጫ...
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት አባላቱ ቢመረጡም እንኳን በጥምረቱ ስም ወደ ምክር ቤት እንዳይገቡ አሳሰበ
ከትላንት በስቲያ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የተከናወነውን 7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ተከትሎ፣ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰኘው የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ባወጣው መግለጫ፣ የዘንድሮው ምርጫ “ዴሞክራሲን አያዋልድም፣ መፍትሔም አይፈይድም” ሲል በጽኑ ወቀሰ።
ጥምረቱ ዛሬ፣ ረቡዕ፣ ግንቦት 26...
የኢዜማው አዲሱ መሪ እዮብ መሳፍንት ስለ ፓርቲያቸው የምርጫ ዝግጅት ይናገራሉ!
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ደረጃ 299 ዕጩዎችን እንዳስመዘገበ የሚናገረው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) በመጪው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችል ድምፅ ለማግኘት እየሠራ እንደሆነና ይህ የማይሳካ ከሆነም እንደ ሁለተኛ አማራጭ በፓርላማ “የተለየ ድምፅ የሚያስተጋባ...
በሲዳማ ክልል ሰባት ፓርቲዎች ሲፎካከሩ፣ በአምስት ክልሎች ብልፅግና በብቸኝነት መንግሥት መመሥረት የሚያስችል የዕጩዎች ቁጥር...
በመጪው ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ፣ ለክልል ምክር ቤቶች የሚቀርቡ ዕጩዎችን ዝርዝር “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት አጠናቅራዋለች። በዚህ የዕጩዎች መረጃ መሠረት...
ስምረት እና ቃንጪ ሃቃ ፓርቲዎች በትግራይ ክልል የምርጫ እንቅስቃሴ አለመጀመሩ እንዳሳሰባቸው ገለጹ
ዴሞከራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) እና የትንሳኤ ስርዓት ቃንጪ ሃቂ (ቃንጪ ሃቂ) ፓርቲዎች የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ወቅታዊ እንቅስቃሴ እና በክልሉ የምርጫ ዝግጅት አለመጀመር እንዳሳሰባቸው ለ”ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገልጸዋል። ቃንጪ ሃቂ ህወሓት ከጦርነቱ...
ተቃዋሚ ፓርቲዎች ክምርጫው ዕለት ጀምሮ ለወከባ መጋለጣቸውን ገለጹ
የ7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ መጠናቀቁን ተከትሎ፣ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በኩል የሚሰነዘሩ ይፋዊ ወቀሳዎችና ክሶች ከመዋቅራዊ የምርጫ ማጭበርበር ባለፈ፣ ወደ ድኅረ ምርጫ እስራት፣ ድብደባና የታዛቢዎች ማደናቀፍ መሸጋገራቸውን ፓርቲዎቹ ለ“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ።...
በባሕር ዳር ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ መቀዛቀዙ ተገለጸ
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚሳተፉ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በባሕር ዳር ከተማ የጎዳና ላይ ቅስቀሳዎችን እስካሁን አለመጀመራቸውን “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተመልክታለች። የመራጮች ምዝገባ ከተጠናቀቀ በኋላ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰፊ እንቅስቃሴ...
ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለምን አያሸንፉም?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ፣ ብዙዎች እንደጠበቁት በአንድ ፓርቲ ፍፁም የበላይነት መጠናቀቁ ተረጋግጧል። ገዢው ብልፅግና ፓርቲ በፓርላማ 90 በመቶ ወንበሮችን እንዲሁም በክልሎች ምክር ቤቶች ደግሞ 89 በመቶ...
ትላንት በታወጁ የምርጫ ውጤቶች፣ ብልፅግና የተሸነፈባቸው የመጀመሪያዎቹ ውጤቶች ይፋ ሆኑ፤ ሁሉንም ኢዜማ ወስዷቸዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፊል ይፋዊ ውጤቶችን ማሳወቁን የቀጠለ ሲሆን፣ ትላንት ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. በርካታ ቁጥር ያላቸውን ውጤቶች ይፋ አድርጓል። በዚህም ለመጀመሪያ ጊዜ ገዢው ብልፅግና ፓርቲ ተወዳዳሪ ዕጩ ባቀረበባቸው አንዳንድ የፓርላማ እና የክልሎች...










