ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 22 ሚኒስትሮችን ያካተተ አዲሱን ካቢኔ ይፋ አደረጉ
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኞ መስከረም 25 ቀን 2019 የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የመሥራች ጉባዔያቸውን አካሂደው አዲሱን የፌዴራል መንግሥት መሥረታቸውን ተከትሎ፣ በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሰየሙት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ...
በዚህ ሳምንቱ የመንግሥታት ምሥረታ ሰባት ክልሎች ነባር ርዕሰ መስተዳድሮቻቸውን ሥልጣን ሲያራዝሙ፣ አራቱ ክልሎች አዳዲስ...
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት መሠረት፣ ካለፈው ሰኞ መስከረም 18 ቀን 2019 ጀምሮ የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም 11 የክልል ምክር ቤቶች የመንግሥት ምሥረታ ጉባዔዎቻቸውን አካሂደዋል።
በመሥራች ጉባዔዎቹ ሰባት ክልሎች ማለትም ሐረሪ፣ ሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣...
ዛሬ የተቋቋመው የአዲስ አበባ መስተዳድር ካቢኔ ምን ይመስላል?
ዛሬ ረቡዕ መስከረም 20 ቀን 2019 የመንግሥት ምሥረታ ጉባኤውን ያካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት፣ ለከተማይቱ ምክር ቤት ተወዳድረው ካሸነፉ ተመራጮች ባሻገር የክልል ምክር ቤት አባላትን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮችን እንዲሁም በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያልተሳተፉ ግለሰቦችን...
ኢሰመጉ እና ኅብረት ለምርጫ አጠቃላይ የምርጫ ትዝብት ሪፖርታቸውን ይፋ አደረጉ
ግንቦት 24 ቀን 2018 የተካሄደውን 7ኛ ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ሙሉ ሂደት የታዘቡ ሁለት አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አጠቃላይ የትዝብት ሪፖርታቸውን ይፋ አድርገዋል። የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ (ምርጫ ለኅብረት) ጳጉሜን 3 ቀን 2018...
Crunching the Vote: An In-Depth Look at Ethiopia’s 7th General Elections
The 7th Ethiopian General Election was held on June 1, 2026, across 501 constituencies. The National Election Board of Ethiopia (NEBE) announced official results for 486 (out of 547) constituencies on June 21, 2026, stating...
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ድምፅ ቁጥር ምን ይነግረናል?
ሰባተኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 በ501 የምርጫ ክልሎች ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2018 የ486 የምርጫ ክልሎችን ውጤት ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በቀሪዎቹ ላይ ድጋሚ ምርጫ ወይም ድጋሚ ቆጠራ እንደሚካሄድ...
What Is the Problem with Ethiopia’s Electoral System Tabled for the National Dialogue?
Among the sub-agendas on which the Ethiopian National Dialogue Commission is engaging around 4,000 participants, “Issues of Political Representation and Electoral System” under Agenda Number Two is a primary focus. Ethiopia currently uses the First-Past-the-Post...
ለሀገራዊ ምክክር በአጀንዳነት የቀረበው የኢትዮጵያ የምርጫ ስርዓት ችግሩ ምንድን ነው?
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን 4 ሺሕ ገደማ ተሳታፊዎችን ከሚያወያይባቸው ንዑስ አጀንዳዎች መካከል፣ በአጀንዳ ቁጥር ሁለት ስር “የፖለቲካ ውክልና እና የምርጫ ሥርዓት ጉዳዮች” ዋነኛው ነው። አሁን ኢትዮጵያ የምትከተለው የምርጫ ሥርዓት የአብላጫ ድምፅ (First-Past-the-Post - FPTP) የሚባለው...
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ተመራጮች ያገኙት ድምፅ መካከል እጅግ የተጋነነ ልዩነት ተስተዋለ፤ ከአንድ ሺሕ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ከፊል አሃዛዊ ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ መረጃዎቹ በተለያዩ የምርጫ ክልሎች አሸናፊ የሆኑ ተመራጮች ባገኟቸው ድምፆች መካከል እጅግ ከፍተኛ ልዩነት እንዳለ ያሳያሉ። በአንዳንድ የምርጫ ክልሎች ከግማሽ ሚሊዮን በላይ...
ድጋሚ ቆጠራ የተደረገባቸው የምርጫ ቆጠራዎች ውጤት እስካሁን ይፋ አለመደረጉን ዕጩዎች ገለጹ፤ በሃላባ 1 የምርጫ...
ሰባተኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ተከትሎ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ድጋሚ የድምፅ ቆጠራ እንዲደረግባቸው በወሰነባቸው በርካታ የምርጫ ክልሎች ላይ ሂደቶቹ ቢጠናቀቁም፣ ቦርዱ ውጤቶቹን እስካሁን ይፋ እንዳላደረገ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ። በአንጻሩ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኘው የሃላባ 1 ምርጫ...








