የምርጫ 2018 ወሳኝ ቁጥሮች
“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ከተለያዩ ሚዲያዎችና ተቋማት የሚወጡ የ7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ቁጥር ነክ መረጃዎች እርስ በርስ የሚጋጩና ወጥነት የሌላቸው መሆናቸውን ታዝባለች። ይህንን ክፍተት ለመሙላት የዝግጅት ክፍላችን ያደረገውን የመረጃ ማጣራት ሥራ ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
116 የምርጫ ጣቢያዎች ክልከላ በተደረገባቸው ወታደራዊ፣ ፖሊስ፣ ሃይማኖት ተቋማት እና መጠጥ ቤቶች ተቋቁመው መገኘታቸውን...
የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ ትናንት ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ በመራጮች ምዝገባ ላይ የታዩ አዎንታዊ እና አሉታዊ ኹነቶችን ገልጿል።
በዚህም ኅብረቱ ታዛቢዎችን ካሠማራባቸው 4,396 የምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ በ102 የማኑዋል ምዝገባ ጣቢያዎች እና 14 የዲጂታል ምዝገባ ጣቢያዎች፣...
‘የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ’ የመራጮች ምዝገባ ግኝት
ኅብረቱ በ4,396 (83 በመቶዎቹ ማኑዋል እና 27 በመቶዎቹ ዲጂታል) የምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ 522 ታዛቢዎችን ማሰማራቱን ያሳወቀ ሲሆን፣ 1,410 (32%) ጣቢያዎች ውስጥ ቢያንስ አንድ ጊዜ የምዝገባ ሂደቱ ተቋርጦ ነበር። በተጨማሪም፣ በሕግ ያልተፈቀዱ ቦታዎች ላይ የተቋቋሙ ጣቢያዎች፣...
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በምርጫ ሂደት “እንከኖች” ሳቢያ ተሳትፎውን በድጋሚ ሊያጤን እንደሚችል አስጠነቀቀ፤ የአማራ እና...
የአምስት ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት፣ በ7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ሂደት ላይ “ገዢው ፓርቲ እያደረገው ያለው አፈና እና ወከባ ተባብሶ ቀጥሏል” ሲል ወቀሰ። ቅንጅቱ ዛሬ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. በማስተባበሪያ ጽሕፈት...
ምርጫ ቦርድ የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ያቀረበውን “የውጤት ይሰረዝልኝ” አቤቱታ ውድቅ አደረገ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቁሕዴፓ) በቁጫ ምርጫ ክልል የተካሄደው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት እንዲሰረዝለት ያቀረበውን ይፋዊ አቤቱታ ውድቅ ማድረጉን አስታወቀ።
ቦርዱ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ም. ለፓርቲው በጻፈውና የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ...
የአውሮፓ ኅብረት አገራት 7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ “መካሄዱን” እንቀበለዋለን አሉ፤ ምርጫ ያልተካሄደባቸው የምርጫ ክልሎችም “ይህን...
ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት እና ሌሎች የምዕራባውያን ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት፣ በትላንትናው ዕለት የተጠናቀቀውን 7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ አስመልክቶ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል። አገራቱ በጋራ ባወጡት መግለጫ ኢትዮጵያ 7ተኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ማካሄዷን...
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት አባላቱ ቢመረጡም እንኳን በጥምረቱ ስም ወደ ምክር ቤት እንዳይገቡ አሳሰበ
ከትላንት በስቲያ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የተከናወነውን 7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ተከትሎ፣ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰኘው የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ባወጣው መግለጫ፣ የዘንድሮው ምርጫ “ዴሞክራሲን አያዋልድም፣ መፍትሔም አይፈይድም” ሲል በጽኑ ወቀሰ።
ጥምረቱ ዛሬ፣ ረቡዕ፣ ግንቦት 26...
ምርጫ ቦርድ በ‘ምርጫዬ’ መተግበሪያ የሚመዘገቡ መራጮች ቋሚ መለያ ቁጥር ቢያገኙም ሂደቱን በመቀጠል የመራጭነት ካርድ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ራስን በራስ ለመመዝገብ በተዘጋጀውና “ምርጫዬ” በተሰኘው የመራጮች ምዝገባ መተግበሪያ የሚመዘገቡ “የተወሰኑ መራጮች ቋሚ የመራጮች ቁጥር እንዳገኙ ምዝገባው የተጠናቀቀ አድርገው በመውሰድ ለ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጭነት ካርድ” አለመውሰዳቸውን አሳወቀ።
ዛሬ የካቲት 29 ቀን 2018...
በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች “ምርጫ ለማድረግ አስቻይ ናቸው” የተባሉ አካባቢዎች በፖለቲካ ፓርቲዎች ጥያቄ እንደተነሳባቸው...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደውና የፀጥታ ሁኔታን በተመለከተው ውይይት ላይ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ምርጫ ለማካሄድ “አስቻይ” ስለመሆናቸው የቀረቡት ሪፖርቶች በፖለቲካ ፓርቲዎች ዘንድ ከፍተኛ ጭቅጭቅ ማስነሳታቸውን በውይይቱ የተሳተፉ እና ስማቸው...
‘ሥራችንን ብናስረክብም ደሞዝ እና አበል እየተከፈለን አይደለም’ በሚል የምርጫ አስፈፃሚዎች አማረሩ
በመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ ተሰማርተው የነበሩ የምርጫ አስፈፃሚዎች፣ ሥራቸውን በአግባቡ አጠናቀው ቢያስረክቡም የክፍያ መዘግየት ቅሬታ እንደፈጠረባቸው “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተመለከተቻቸው የአቤቱታ ደብዳቤዎች አመላከቱ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ “አጠቃላይ በውሉ ያስመዘገቡት መረጃ ላይ...









