Sample Category Title

ድጋሚ ቆጠራ የተደረገባቸው የምርጫ ቆጠራዎች ውጤት እስካሁን ይፋ አለመደረጉን ዕጩዎች ገለጹ፤ በሃላባ 1 የምርጫ ክልል የድምፅ ቆጠራው ለአራተኛ ጊዜ ሊደገም ነው ተብሏል

ሰባተኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ተከትሎ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ድጋሚ የድምፅ ቆጠራ እንዲደረግባቸው በወሰነባቸው በርካታ የምርጫ ክልሎች ላይ ሂደቶቹ ቢጠናቀቁም፣ ቦርዱ ውጤቶቹን እስካሁን ይፋ እንዳላደረገ...