“ገዢው ፓርቲ የመንግሥት ልማትን ለምርጫ ቅስቀሳ ተጠቅሞበታል” ሲል ኢዜማ ወቀሰ

ሰኞ ግንቦት 24 ቀን የተካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ዛሬ አርብ ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ ምርጫው በሰላም መጠናቀቁ በበጎ የሚነሳ ቢሆንም፣ በገዢው ፓርቲ መዋቅራዊ ተፅዕኖዎች፣ በምርጫ ቦርድ ክፍተቶች እና በውጭ ሚዲያዎች ጣልቃ ገብነት ከፍተኛ ፈተናዎች እንደነበሩበት መገምገሙን አሳወቀ። ፓርቲው የኢትዮጵያ...

ትንታኔ

ምርጫ 2018

ነእፓ በአማራ ክልል “የማጭበርበር ተግባራት ተፈፅመዋል” በሚል ምርጫው እንዲደገም...

ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) “በ7ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ሂደት በአማራ ክልል በተወሰኑ የምርጫ ክልሎች የደረሱ ችግሮች” በሚል ትላንት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው የቅሬታ መግለጫ፣ ከምርጫ ሕግና ሥነ-ሥርዓት...
ትንታኔ

Ethiopian Election 2026: All You Need to Know About...

May 27, 2026 (Ethiopia Insider) - The 7th general national elections in Ethiopia are scheduled for Monday, June 1, 2026. Official documents from the National Election Board of Ethiopia...
የምርጫ ቪዲዮ ዘገባዎች
Video thumbnail
በአማራ፣ ሲዳማ፣ ሶማሌ፣ ጋምቤላ እና በአዲስ አበባ የድምጽ ቆጠራ ሂደቱ አለመጠናቀቁን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ | Ethiopia | Election | Insider
10:31
Video thumbnail
ምርጫ2018: በ947 ምርጫ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት በፊት ድምጽ መሰጠት መጀመሩ ተገለጸ
21:50
Video thumbnail
#ምርጫ2018፡ በጸጥታ ችግር ምክንያት 143 የምርጫ ጣቢያዎች በዛሬው ዕለት አለመከፈታቸውን ምርጫ ቦርድ አሳወቀ
21:22
Video thumbnail
#ምርጫ2018 የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ኡሁሩ ኬንያታ የረፋድ ትዝብት #EthiopiaElection
03:28
Video thumbnail
የኢዜማ ፓርቲ መሪ አቶ እዮብ መሳፍንት ከመረጡ በኋላ ለጋዜጠኞች የሰጡት አስተያየት
04:17
Video thumbnail
የትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት መግለጫ
13:48
Video thumbnail
ኮሚሽነር ዶ/ር አብዲ ጂብሪል ስለ ኢሰመኮ የቅድመ ምርጫ ክትትል ሪፖርት ይናገራሉ
08:01
Video thumbnail
ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ለ64 የፓርላማ መቀመጫዎች ብቻውን ለምርጫ መቅረቡ ታወቀ| Ethiopia | Prosperity Party | Election | Insider
04:58
Video thumbnail
ገዢው ብልፅግና ፓርቲ ለ64 የፓርላማ መቀመጫዎች ብቻውን ለምርጫ መቅረቡ ታወቀ | Ethiopia Election | Prosperity Party|Insider
04:58
Video thumbnail
ስለ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ማኒፌስቶ አመራሮቹ ምን ይላሉ?
10:20

ኢንፎግራፊክስ