ድጋሚ ቆጠራ የተደረገባቸው የምርጫ ቆጠራዎች ውጤት እስካሁን ይፋ አለመደረጉን ዕጩዎች ገለጹ፤ በሃላባ 1 የምርጫ...

ሰባተኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ተከትሎ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ድጋሚ የድምፅ ቆጠራ እንዲደረግባቸው በወሰነባቸው በርካታ የምርጫ ክልሎች ላይ ሂደቶቹ ቢጠናቀቁም፣ ቦርዱ ውጤቶቹን እስካሁን ይፋ እንዳላደረገ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ። በአንጻሩ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኘው የሃላባ 1 ምርጫ...

ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለምን አያሸንፉም?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ፣ ብዙዎች እንደጠበቁት በአንድ ፓርቲ ፍፁም የበላይነት መጠናቀቁ ተረጋግጧል። ገዢው ብልፅግና ፓርቲ በፓርላማ 90 በመቶ ወንበሮችን እንዲሁም በክልሎች ምክር ቤቶች ደግሞ 89 በመቶ...

ብልፅግና ፓርቲ ለተቃዋሚዎች 15 በመቶ የምርጫ ክልሎችን ትቶ ለመወዳደር ከ6 ወራት በፊት ወስኖ እንደነበር...

ገዢው ብልፅግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ወቅት ከ85 በመቶ በላይ በሆኑ የምርጫ ወንበሮች ላይ ሙሉ በሙሉ ላለመወዳደር እና ቀሪዎቹን 15 በመቶ መቀመጫዎች ለተፎካካሪ ፓርቲዎች ብቻ ለመተው ከስድስት ወራት በፊት ውሳኔ አሳልፎ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ከምርጫ ካርድ ነጠቃ እስከ ታዛቢዎች ድብደባ፤ፓርቲዎች በአንዳንድ ምርጫ ክልሎች ድጋሚ ምርጫ የጠየቁባቸው ምክንያቶች ምንድን...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. አጠቃላይ የምርጫ ውጤት ይፋ ባደረገበት ዕለት፣ በበርካታ የምርጫ ክልሎች ላይ ድጋሚ የድምፅ ቆጠራ እና ድጋሚ ምርጫ እንዲካሄድ መወሰኑን ማስታወቁ ይታወሳል። የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ተስፋዬ ንዋይ...

“የምክር ቤት ወንበር ያገኙ ዕጩዎችን ‘አትገቡም’ ማለትም ሆነ የዲሲፕሊን እርምጃ መውሰድ በምክር ቤቱ አልተመከረበትም”...

ሰባተኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ተከትሎ በትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ስም የምክር ቤት መቀመጫ ያሸነፉ ዕጩዎች ወደ ምክር ቤት አይገቡም መባሉን እና “እርምጃ ይወሰዳል” የሚለውን መግለጫ የትብብሩ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንት አቶ አብርሃም ጌጡ...

የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና የግል ዕጩዎች ብልፅግና ፓርቲ ካልተወዳደረባቸው የምክር ቤት ወንበሮች ውጪ ምን ያህሉን...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትናንት ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው አጠቃላይ የምርጫ ውጤት መሠረት፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እና የግል ተወዳዳሪዎች በድምሩ 48 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (የፓርላማ) እና 271 የክልል ምክር ቤቶች ወንበሮችን ማሸነፋቸው...

በዛሬው የምርጫ ውጤት እወጃ ከሁለት እስከ ስድስት አሐዝ የተራራቀ ድምፅ ያገኙ ዕጩዎች አሸናፊነታቸው ፀደቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ውጤት የማረጋገጥ ሂደቱን በመቀጠል፣ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ምሽት በስካይላይት ሆቴል በሰጠው ዕለታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ተጨማሪ የጸደቁ ውጤቶችን ይፋ አደረገ ። ዛሬ ውጤታቸው ከተነገሩ ተመራጮች መካከል ከፍተኛውን...

እስካሁን በይፋ የታወጁት ከፊል የምርጫ ውጤቶች ምን ይነግሩናል?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የ7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ከፊል ይፋዊ ውጤቶች በተከታታይ ማሳወቁን የቀጠለ ሲሆን፣ ምርጫ ካልተካሄደበት ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ በሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች የተመዘገቡ የፓርላማ...

ትላንት በታወጁ የምርጫ ውጤቶች፣ ብልፅግና የተሸነፈባቸው የመጀመሪያዎቹ ውጤቶች ይፋ ሆኑ፤ ሁሉንም ኢዜማ ወስዷቸዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፊል ይፋዊ ውጤቶችን ማሳወቁን የቀጠለ ሲሆን፣ ትላንት ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. በርካታ ቁጥር ያላቸውን ውጤቶች ይፋ አድርጓል። በዚህም ለመጀመሪያ ጊዜ ገዢው ብልፅግና ፓርቲ ተወዳዳሪ ዕጩ ባቀረበባቸው አንዳንድ የፓርላማ እና የክልሎች...

የነእፓ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በተወዳደሩበት የሃላባ 1 የምርጫ ክልል “የምርጫውን ተአማኒነት ሙሉ ለሙሉ የሚያጠራጥሩ...

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሃላባ ቁጥር 1 ምርጫ ክልል ለክልል ምክር ቤት በተካሄደው ውድድር ላይ ሕገወጥ የውጤት ማጭበርበር እና መዋቅራዊ ጥሰት ፈጽመዋል ሲሉ የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እና የዚሁ ምርጫ...