ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ውስጣዊ ክፍፍሉ ሳይቋጭ፣ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (ባልደራስ) ፓርቲ በዘንድሮው 7ኛው ጠቅላላ ሀገር አቀፍ ምርጫ “በውስጥ በነበሩ መከፋፈሎች” ውስጥ ሆኖም ለምርጫ እየተዘጋጀ መሆኑን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ አምሃ ዳኜ ለ“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ በውስጣዊ መከፋፈሉ ሳቢያ በበቂ...

የመንግሥት “ጣልቃ ገብነቱ የማይቆም ከሆነ ከ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፉክክር እንወጣለን” – የዎሕነን ፕሬዝዳንት ዶ/ር...

የዎላይታ ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ (ዎሕነን) ፕሬዝዳንት ዶክተር ወልደማርያም ልሳኑ ከ“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ “በመንግሥት አካላት ምክንያት ፓርቲው የምርጫ ምልክቱን መለጠፍ እና ቅስቀሳ ማካሄድ አልቻለም” ብለዋል። “45 ሺህ የምርጫ ምልክቶችን ለጥፈን የአካባቢው...

በአማራ እና ትግራይ ክልሎች “አከራካሪ” አካባቢዎች የመራጮች ምዝገባ አልተጀመረም

ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በአማራ እና በትግራይ ክልሎች “አከራካሪ” በተባሉት አምስቱ የምርጫ ክልሎች፡- ሁመራ፣ አዲ ረመጽ፣ ጠለምት፣ ኦፍላ ኮረም እና አላማጣ የምርጫ ክልሎች ውስጥ ያሉ አካባቢዎች የመራጮች ምዝገባን ጨምሮ ምንም ዓይነት የምርጫ እንቅስቃሴ እየተካሄደ አለመሆኑን...

የፖለቲካ ፓርቲዎችየዲጂታል ምዝገባ ስርዓቱ ሊያስመዘግቡ ያቀዱትን የዕጩዎች ቁጥር እንደቀነሰባቸው አስታወቁ

ከ“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጋር ቆይታ ያደረጉ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ዕጩዎችን የማስመዘገቡ ሂደት በዲጂታል መከናወኑ እና ለመመዝገብ የብሔራዊ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡ፣ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊያስመዘግቡ ካቀዱት የዕጩዎች ቁጥር ያነሰ ለማስመዝገብ እንዳስገደዳቸው ትብብር...

ህዳሴ ፓርቲ በአዲስ አበባ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ዕጩዎችን ያቀረበ ፓርቲ ሆነ

"ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ያቀረቧቸውን ዕጩዎች ቁጥር የተመለከተች ሲሆን፣ ህዳሴ ፓርቲ ለከተማው ምክር ቤት 155 እና ለሕዝብ ተወካዮች...

ኢዜማ በ“ምርጫ 2018 – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘገባ ላይ ያቀረበው ቅሬታ

“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትላንት ሐሙስ፣ መጋቢት 16፤ “ገዢው ፓርቲ የኢዜማ መሪና ምክትላቸው ለፓርላማ በሚወዳደሩባቸው የምርጫ ክልሎች ዕጩ ተወዳዳሪዎችን ሳያቀርብ ቀረ” በሚል ርዕስ ለንባብ ላበቃው ዜና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ያቀረበው ቅሬታ ሙሉ...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞንና በጎንደር ከተማ በአዘዞ ክፍለ ከተማ የምርጫ ምዝገባ ሲያስተባብሩ የነበሩ የአካባቢ ሚሊሺያዎች...

“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትላንት መጋቢት 15፣ 2018 ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ባወጣው መግለጫ ላይ በመመሥረት ባደረገችው ማጣራት በማዕከላዊ ጎንደር ዞንና በጎንደር ከተማ በአዘዞ ክፍለ ከተማ መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም የምርጫ ምዝገባ ሲያስተባብሩ የነበሩ...

ብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ካሉት 158 መቀመጫዎች መካከል በ24ቱ አይወዳደርም

ብልጽግና ፓርቲ ትላንት፣ መጋቢት 15፣ 2018 ይፋ ያደረገው የአዲስ አበባ ዕጩዎቹ ዝርዝር ላይ እንደተመለከተው፣ ለ7ኛውም ጠቅላላ ምርጫ ያስመዘገባቸው ዕጩዎች ብዛት 158ቱ መቀመጫዎች መካከል ለ134ቱ መሆኑ ተመላክቷል፤ ሆኖም፣ በቀሪዎቹ ሁሉም የከተማዋ የምርጫ ክልሎች ውስጥ የተወሰኑ ቁጥር...

ገዢው ፓርቲ የኢዜማ መሪና ምክትላቸው ለፓርላማ በሚወዳደሩባቸው የምርጫ ክልሎች ዕጩ ተወዳዳሪዎችን ሳያቀርብ ቀረ

የአዲስ አበባ ከተማ ካሉት 23 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች መካከል ገዢው ብልጽግና ፓርቲ በሦስት የምርጫ ክልሎች ዕጩ ተወዳዳሪዎችን ሳያቀርብ ቀረ። ብልጽግና ፓርቲ ዕጩዎቹን ካላቀረበባቸው የምርጫ ክልሎች ሁለቱ፤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መሪ እና...

ብልፅግና፣ ኢዜማና ትብብር ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የእጩዎች ቁጥር ያስመዘገቡ ሦስት ፓርቲዎች ሆኑ

ብልፅግና፣ ኢዜማና ትብብር ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የእጩዎች ቁጥር ያስመዘገቡ ሦስት ፓርቲዎች ሆኑ። “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተመለከተው ድምር ፖለቲካ ፓርቲዎች ያስመዘገቧቸው ዕጩዎች ቁጥር እንደሚያሳየው ብልፅግና ፓርቲ 2950፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) 1256፣ እና ትብብር...