“የምክር ቤት ወንበር ያገኙ ዕጩዎችን ‘አትገቡም’ ማለትም ሆነ የዲሲፕሊን እርምጃ መውሰድ በምክር ቤቱ አልተመከረበትም”...

ሰባተኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ተከትሎ በትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ስም የምክር ቤት መቀመጫ ያሸነፉ ዕጩዎች ወደ ምክር ቤት አይገቡም መባሉን እና “እርምጃ ይወሰዳል” የሚለውን መግለጫ የትብብሩ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንት አቶ አብርሃም ጌጡ...

የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና የግል ዕጩዎች ብልፅግና ፓርቲ ካልተወዳደረባቸው የምክር ቤት ወንበሮች ውጪ ምን ያህሉን...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትናንት ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው አጠቃላይ የምርጫ ውጤት መሠረት፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እና የግል ተወዳዳሪዎች በድምሩ 48 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (የፓርላማ) እና 271 የክልል ምክር ቤቶች ወንበሮችን ማሸነፋቸው...

በዛሬው የምርጫ ውጤት እወጃ ከሁለት እስከ ስድስት አሐዝ የተራራቀ ድምፅ ያገኙ ዕጩዎች አሸናፊነታቸው ፀደቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ውጤት የማረጋገጥ ሂደቱን በመቀጠል፣ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ምሽት በስካይላይት ሆቴል በሰጠው ዕለታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ተጨማሪ የጸደቁ ውጤቶችን ይፋ አደረገ ። ዛሬ ውጤታቸው ከተነገሩ ተመራጮች መካከል ከፍተኛውን...

እስካሁን በይፋ የታወጁት ከፊል የምርጫ ውጤቶች ምን ይነግሩናል?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የ7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ከፊል ይፋዊ ውጤቶች በተከታታይ ማሳወቁን የቀጠለ ሲሆን፣ ምርጫ ካልተካሄደበት ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ በሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች የተመዘገቡ የፓርላማ...

ትላንት በታወጁ የምርጫ ውጤቶች፣ ብልፅግና የተሸነፈባቸው የመጀመሪያዎቹ ውጤቶች ይፋ ሆኑ፤ ሁሉንም ኢዜማ ወስዷቸዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፊል ይፋዊ ውጤቶችን ማሳወቁን የቀጠለ ሲሆን፣ ትላንት ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. በርካታ ቁጥር ያላቸውን ውጤቶች ይፋ አድርጓል። በዚህም ለመጀመሪያ ጊዜ ገዢው ብልፅግና ፓርቲ ተወዳዳሪ ዕጩ ባቀረበባቸው አንዳንድ የፓርላማ እና የክልሎች...

የነእፓ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በተወዳደሩበት የሃላባ 1 የምርጫ ክልል “የምርጫውን ተአማኒነት ሙሉ ለሙሉ የሚያጠራጥሩ...

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሃላባ ቁጥር 1 ምርጫ ክልል ለክልል ምክር ቤት በተካሄደው ውድድር ላይ ሕገወጥ የውጤት ማጭበርበር እና መዋቅራዊ ጥሰት ፈጽመዋል ሲሉ የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እና የዚሁ ምርጫ...

ገዢው ፓርቲ ባልተወዳደረበት የአዲስ አበባ ምርጫ ክልል 11 ዶ/ር አበባው ደሳለው ሳይመረጡ ቀሩ፤ የግል...

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ምሽቱን ይፋ ካደረጋቸው የምርጫ ክልል ውጤቶች መካከል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምርጫ ክልል 11 ውጤት አንዱ ሲሆን፣ ገዢው ብልፅግና ፓርቲ ዕጩ ባላቀረበበት በዚህ ምርጫ ክልል የትብብር...

የምርጫ አስፈፃሚዎች ክፍያቸው በመዘግየቱ “ራሳችንን ለእንግልት አሳልፈን ሰጥተናል” ሲሉ አማረሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቀጠራቸው ጊዜያዊ የምርጫ አስፈጻሚዎች ቀሪው 60 በመቶ ክፍያቸው እና የመራጮች ምዝገባ በተራዘመባቸው 14 ቀናት ሊታሰብላቸው የሚገባው ሙሉ አበል እንዳልተከፈላቸው በመግለጽ ቅሬታ አቀረቡ። ምርጫ ቦርድ በበኩሉ፣ የምርጫ አስፈጻሚዎች ቀሪው ክፍያ እንዲፈጸምላቸው መጀመሪያ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የታዋቂ ፖለቲከኞች የምርጫ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ውጤት የማረጋገጥ ሂደቱን በመቀጠል፣ የ723 የምርጫ ክልሎችን ውጤት ማፅደቁን ዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ቦርዱ በ3 ዙር ካወጃቸው ውጤቶች በተጨማሪ ዛሬ የ40 የሕዝብ...

በአማራ ክልል በድምፅ መስጫው ዕለት በነዋሪዎች ምስክርነት እና በባለሥልጣናት መግለጫዎች መካከል መቃረን መፈጠሩ ተገለጠ

​ግንቦት 24፣ 2018 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ በአማራ ክልል በሚገኙ አንዳንድ ዞኖችና ወረዳዎች ውስጥ የምርጫ ሂደቱ በጸጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረ ቢሆንም፣ የመንግሥት የአካባቢ መዋቅሮች “ሂደቱ በስኬት ተጠናቋል” የሚል የግምገማ ውጤት...