ነእፓ በአማራ ክልል “የማጭበርበር ተግባራት ተፈፅመዋል” በሚል ምርጫው እንዲደገም ጠየቀ

ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) “በ7ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ሂደት በአማራ ክልል በተወሰኑ የምርጫ ክልሎች የደረሱ ችግሮች” በሚል ትላንት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው የቅሬታ መግለጫ፣ ከምርጫ ሕግና ሥነ-ሥርዓት ያፈነገጡ ተግባራት መፈጸማቸውን በመጥቀስ ምርጫው እንዲደገም...

ኢሰመኮ በምርጫው ዕለት “መሰረታዊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አልተፈጸሙም” አለ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትላንትናው ዕለት የተካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ፣ “ሰላማዊ”፣ “አሳታፊ”፣ “ዲሞክራሲያዊ” እና “አካታች” እንደነበር ገለጸ። ኮሚሽኑ ምርጫው “መሰረታዊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ያልተፈጸመበት” እና “የተለመዱ ዓለም አቀፍ የምርጫ መስፈርቶችን ባሟላ” ሁኔታ የተካሄደ መሆኑንም...

በ947 ምርጫ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት በፊት ድምጽ መሰጠት መጀመሩ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ እንደገለጸው፣ ምልከታ ካደረገባቸው 2 ሺሕ 258 ምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ በ947 ወይም 42 በመቶዎቹ ላይ ከንጋቱ 12 ሰዓት በፊት ድምጽ መሰጠት መጀመሩን ማረጋገጡን ገልጿል። ድርጅቱ ዛሬ ግንቦት 24፣ 2018 በመካሄድ...

ሰላም በመንግሥት ፍላጎት ብቻ የሚመጣ እንዳልሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ተናገሩ

የገዢው ፓርቲ ብልጽግና ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ይህን ያሉት በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን በሻሻ ተገኝተው ድምጽ ከሰጡ በኋላ ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ ላይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ጊዜ እንዳሉት "የጸጥታ ችግር እንዲፈታ ፓርቲዬ...

በአዲስ አበባ፣ በባሕር ዳር እና በሐረር የምርጫ ጣቢያዎች ከማለዳው 11፡30 ጀምሮ ረዣዥም የመራጮች ሰልፎች...

7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በይፋ መካሄድ የጀመረ ሲሆን፣ መራጮች ከማለዳው 11፡30 ጀምሮ በምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው ረጅም ሰልፎችን በመያዝ ቦታቸውን መያዛቸው ተስተውሏል። በአዲስ...

በጸጥታ ችግር ምክንያት 143 የምርጫ ጣቢያዎች በዛሬው ዕለት አለመከፈታቸውን ምርጫ ቦርድ አሳወቀ

በጸጥታ ችግር ምክንያት 143 የምርጫ ጣቢያዎች በዛሬው ዕለት አለመከፈታቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል “በተወሰኑ ቦታዎች” የድምጽ መስጠት ሂደቱ ከተጀመረ በኋላ የተቋረጠባቸው የምርጫ ጣቢያዎች እንዳሉም ቦርዱ ገልጿል። ቦርዱ ይህን ያስታወቀው ዛሬ ሰኞ...

የአዲስ አበባ የምርጫ ጣቢያዎች በድምጽ መስጪያ ቀን ዋዜማ

በነገው ዕለት ለሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ የተደረገውን ዝግጅትን ለመቃኘት፣ የ“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘጋቢዎች ዛሬ እሁድ በቦሌ፣ አራዳ፣ ልደታ፣ ቂርቆስ፣ የካ እና ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተሞች የመስክ ቅኝት አድርገዋል። ዘጋቢዎቻችን በተመለከቷቸው...

በ7ተኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ስንት የተቃዋሚ ፓርቲ ወኪሎች ወይም የግል ተወዳዳሪዎች ፓርላማ ሊገቡ ይችላሉ?

(ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) ነገ፣ ግንቦት 24፣ 2018 በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ፣ ለፓርላማ ምርጫ የሚካሄድባቸው የፓርላማ ወንበሮች 501 መሆናቸው ታውቋል፤ ይህም የሆነው የትግራይ 38 እና የአማራ 8 ወንበሮች ምርጫ ስለማይካሄድባቸው ነው። ብልፅግና ፓርቲ...

ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መመዝገባቸውን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፤ በአማራ እና...

ለመጪው ሰኞ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ለተቀጠረው 7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ በአጠቃላይ 54 ሚሊዮን 57 ሺህ 861 መራጮች በይፋ መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምሽቱን በሰጠው መግለጫ አስታወቀ። ከዚህ ቀደም የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 50.5...

ምርጫ ቦርድ በጋዜጠኞች ላይ የቃለ መሃላ ግዴታ “የሳንሱር መሣሪያ ነው” አምነስቲ ኢንተርናሽናል ተቸ

ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ሊካሄድ ጥቂት ቀናት በቀሩት 7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ዋዜማ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋዜጠኞች ምርጫውን ለመዘገብ የዕውቅና ባጅ ከመውሰዳቸው በፊት እንዲፈርሙ ያስገደደው “የቃለ መሃላ” ስርዓት በነፃው ፕሬስ ላይ የተጣለ የቁጥጥርና...