የምርጫ 2018 ወሳኝ ቁጥሮች
“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ከተለያዩ ሚዲያዎችና ተቋማት የሚወጡ የ7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ቁጥር ነክ መረጃዎች እርስ በርስ የሚጋጩና ወጥነት የሌላቸው መሆናቸውን ታዝባለች። ይህንን ክፍተት ለመሙላት የዝግጅት ክፍላችን ያደረገውን የመረጃ ማጣራት ሥራ ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
የፀጥታ ስጋት፣ የበጀት እጥረት፣ ፖለቲካዊ ጫና እና የፖሊሲ ለውጥ የተፈተነው የምርጫ ቅስቀሳ
ለመጪው ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለታቀደው 7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል ዕጩዎች ለአምስት ወራት ያህል ሲያካሂዱት የቆዩት የምረጡኝ ቅስቀሳ ትናንት ግንቦት 19 ቀን በይፋ ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ...
በባሕርዳር ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች “በግዳጅ” ለድጋፍ ሰልፍ ውጡ መባላቸው ተገቢ እንዳልሆነ ተናገሩ
ግንቦት 18 ቀን 2018 በባሕር ዳር ከተማ መንግሥት “የድጋፍ ሰልፍ” ሲል የጠራው ትዕይንት በታላቁ ስታድየም የተካሄደ ሲሆን፣ ቤት ለቤት በተደረገ ቅስቀሳ በአስገዳጅ መልኩ ለሰልፍ ውጡ መባላቸውን “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ያነጋገረቻቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ገዢው ፓርቲ...
Ethiopian Election 2026: All You Need to Know About Registered Candidates
May 27, 2026 (Ethiopia Insider) - The 7th general national elections in Ethiopia are scheduled for Monday, June 1, 2026. Official documents from the National Election Board of Ethiopia (NEBE) indicate that the election is...
የምርጫ 2018 ዕጩዎች ስብጥር፤ በቁጥር እና በምስላዊ መግለጫ
ግንቦት 19፣ 2018 (ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)፤ የ7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ በመጪው ሰኞ፣ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለማካሄድ የሚያስችሉ የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅቶች እየተደረጉ ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋዊ ሰነዶች እንደሚያመላክቱት፣ ምርጫው ከትግራይ...
ምርጫ ቦርድ በአማራ ክልል በ8 የምርጫ ክልሎች ምርጫ እንደማይደረግ ሲገልጽ፣ በኦሮሚያ ግን በሁሉም የምርጫ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በአማራ ክልል በሚገኙ ስምንት የምርጫ ክልሎች ውስጥ በመጪው ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የታቀደው ጠቅላላ ምርጫ እንደማይካሄድ በይፋ አሳወቁ። ሰብሳቢዋ ይህንን የገለጹት ቦርዱ ዛሬ፣ ግንቦት 18 ቀን የቅድመ...
“ብልጽግና የመንግሥት ሥልጣንን ይዣለሁ ብሎ ሥልጣን በሌላ መንገድ ለመቀጠል ፈፅሞ አያስብም” – የአዲስ አበባ...
ገዢው ብልጽግና ፓርቲ “የመንግስት ስልጣንን ይዣለሁ ብሎ ስልጣን በሌላ መንገድ ለመቀጠል ፈጽሞ አያስብም” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው ምርጫ የከተማይቱ ነዋሪ ለፓርቲው ድምጽ እንዲሰጥ ለማሳመን “በብዙ መንገድ እየሰራ” መሆኑንም...
ለዘንድሮው ምርጫ ተመዝግበው የነበሩ 6 የፖለቲካ ፓርቲዎች ከተወዳዳሪነት መውጣታቸው ተገለጸ
በ7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ለመወዳደር መጀመሪያ ላይ ከተመዘገቡት 48 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ስድስቱ ከፉክክሩ ውጪ መደረጋቸውንና በዚህም ሳቢያ በዘንድሮው ውድድር ላይ የሚሳተፉት 42 ፓርቲዎች ብቻ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ“ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር”...
የአፍሪካ ኅብረት እና የኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች በዚህ ሳምንት ወደ አዲስ አበባ ይገባሉ ተባለ
የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢዎች ልዑክ በዛሬው ዕለት ግንቦት 17ቀን 2018 ዓ.ም እና ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ እንደሚገባ ኅብረቱ ለ"ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ገልጿል።
የምስራቅ አፍሪካ የበይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ/IGAD) በበኩሉ 24 ታዛቢዎቹን በመጪው...
ምርጫ ቦርድ በፍርድ ቤት ውሳኔ ሲአን ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርግ ይሁንታውን ቢሰጥም፣ ለነገ የታቀደው ጉባዔ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) ጠቅላላ ጉባዔ እንዲያደርግ እና የፀጥታ ድጋፍ እንዲሰጠው ለሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት እና ለክልሉ ፀጥታ ቢሮ ግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ደብዳቤ ቢልክም፣ በአዳራሽ እጦት እና የፀጥታው ኃይል “አልፈቀድኩም”...









